ከህልውናህ ሰፈር ከምትገኝበት፤
ንግግር ጸሎቴ አንተው ከሆንክበት፤
ጠንቀቅ ካላልኩኝ፤
ካልጠበቅኩ እግሮቼን፤
እልፍ የሚለይ ጉዳይ ከቦኛል ዙሪያዬን።
በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ፤
አይለቅብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ፤
ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ፤
ነፍሴም ድና እንድትቀር፤
አቅልጣት በክብርህ።
ወደተራራው ጫፍ - አስቴር አበበ
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
ንግግር ጸሎቴ አንተው ከሆንክበት፤
ጠንቀቅ ካላልኩኝ፤
ካልጠበቅኩ እግሮቼን፤
እልፍ የሚለይ ጉዳይ ከቦኛል ዙሪያዬን።
በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ፤
አይለቅብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ፤
ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ፤
ነፍሴም ድና እንድትቀር፤
አቅልጣት በክብርህ።
ወደተራራው ጫፍ - አስቴር አበበ
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta