የተማረውን ሕይወት አንተን የሚያሳየው፤
እንድትሰጠኝ ጌታ ሁልጊዜ ልመናዬነው፤
የተማረውን ምላስ አንተን የሚያከብረው፤
እንድትሰጠኝ ጌታ ሁልጊዜ ልመናዬነው።
ልመናዬ ሌላ አይደለም ኦሆሆሆ፤
ልመናዬ ሌላ አይደለም ኦሆሆሆ፤
ልመናዬ ሌላ አይደለም ኦህህህ፤
ልመናዬ ሌላ አይደለም፤
በዚህ ጉብዝናዬ፤
በዚህ ወጣትነት፤
አንተው ታይበት፤
ከዚህ ሌላ ምን እሻለሁ፤
ከዚህ ወዲያ ምን እሻለሁ፤
ከዚህ ሌላ ምን እሻለሁ።
ልመናዬ - ሳሙኤል ተ/ሚካኤል
Full Album▷ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
እንድትሰጠኝ ጌታ ሁልጊዜ ልመናዬነው፤
የተማረውን ምላስ አንተን የሚያከብረው፤
እንድትሰጠኝ ጌታ ሁልጊዜ ልመናዬነው።
ልመናዬ ሌላ አይደለም ኦሆሆሆ፤
ልመናዬ ሌላ አይደለም ኦሆሆሆ፤
ልመናዬ ሌላ አይደለም ኦህህህ፤
ልመናዬ ሌላ አይደለም፤
በዚህ ጉብዝናዬ፤
በዚህ ወጣትነት፤
አንተው ታይበት፤
ከዚህ ሌላ ምን እሻለሁ፤
ከዚህ ወዲያ ምን እሻለሁ፤
ከዚህ ሌላ ምን እሻለሁ።
ልመናዬ - ሳሙኤል ተ/ሚካኤል
Full Album▷ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta