❣አጠገቤ ነህ ጌታ አጠገቤ❣
ዘልቀህ ገብተሀል ከውስጥ ከልቤ
ይታወቀኛል ሁሌ አብሮነትህ
ሰላም ተሰማኝ በመገኘትህ❗️
ውስጤን ስሰማ ሳደምጠው
ሁሉ ሰላም ሰላም ነው❗️
ውጭውን አይቶ ልቤ እንዳይሰጋ
እርፍ አለ ባንተ ተረጋጋ💯
🔆share
@YEDESTAYE_ELILTA
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
ዘልቀህ ገብተሀል ከውስጥ ከልቤ
ይታወቀኛል ሁሌ አብሮነትህ
ሰላም ተሰማኝ በመገኘትህ❗️
ውስጤን ስሰማ ሳደምጠው
ሁሉ ሰላም ሰላም ነው❗️
ውጭውን አይቶ ልቤ እንዳይሰጋ
እርፍ አለ ባንተ ተረጋጋ💯
🔆share
@YEDESTAYE_ELILTA
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺