⇨ሳሮን🌺
┈┈••◉❖◉●••┈
✎ ክፍል ዘጠኝ♥️
┈••◉መኝታውን አነጣጥፌለት ዞር ስል ፎጣ ብቻ ለብሶ ከኋላዬ ቆሟል ሳሚ ጨርሼያለው አልኩት
እና ይሄን የመሰለ አልጋ ላይ ብቻዬን ልታሳድሪኝ ነው እንዴ አለና እኔን ያዘኝ
እጁን ከላዬ ላይ አንሰስቼ የጓዳውን በር
ልከፍት ስቿኮል በቁልፍ ቆልፎታል
አይዞሽ ጓደኛሽ አትሰማንም ቅድም የእንቅልፍ መድሃኒት ነው የሰጠሁዋት ግን ፅንሷ ላይ ምንም አይነት ኢፌክት
አይፈጥርባትም አለ እና ዶክተር አንተኮ ትልቅ ሰው ነህ እንዴት እንደዚህ አይነት ነገር ከኔ ትጠብቃለህ ስለው ምንምኮ ችግር የለውም ብሎ ወደኔ ተጠጋ ዶክተር እኔ ምንም ነገር ማድረግ አልፈልግም ለራሴ ያለብኝ ችግር ይበቃኛል ስለው
አሁን ለችግሮቹ እኔ አለው አለና ሰውነቴን ሲደባብስ እሾክ ነገር እላዬ ላይ የተጎተተ ያህል ነው የተሰማኝ እጁን ከላዬ ላይ አንስቼ አልችልም አልኩት ትዝ ይልሻል ሊያን ይዘሻት የመጣሽ ጊዜ ያላረገዘች መስሎሽ ዘለሽ ያቀፍሽኝ ጊዜ ጡቶችሽ ደረቴን ወጋ ወጋ ሲያደርጉት የተሰማኝን
ደስታ ልነግሽ አልችልም አለ
.
.
ለዛ በጣም ድቅርታ እንደዛ እንዲሰማህ ፈልጌ አልነበረም ሳላስበው ነው
አሁን ልሂድ አልኩት ጓደኛሽን አስቢያት አለኝ ያ ማለት ግዴታ ይሄንን ነገር ማድረግ አለብሽ አለበለዚያ አውጥቼ እጥላቹዋለው ማለቱ ነው ብዬ
ግንኮ ፍቅረኛ አለኝ በጣም የምወደው
አልኩት እና እኔን ትጠይኛለሽ ማለት ነው አለኝ እንደዛ ማለቴ አይደለም
ዶክተር እያስጨነከኝ ነውኮ ስለው
ነይ እስቲ እንደውም አልጋ ላይ ቁጭ እንበል አለና ሁለታችንም አልጋው ላይ ቁጭ አልን የማትፈልጊ ከሆነ አላስጨንቅሽም ግን አንድ ቀን ትፈልጊኛለሽ አለ አመሰግናለው ዶ/ር ሳሚ አሁን በሩን ክፈትልኝና ሊያ ጋር ልተኛ አልኩት እዛ ጋር አለልሽ ቁልፉ አለ
እሺ ደና ደር ብዬው በሩን ከፍቼ ሊያ ጋር ተኛሁኝ እና በነጋታው ተነስቶ እንዳይደብራቹ እሺ በቃ እንደቤታቹ አርጋቹ ቁጠሩት አለና ሄደ እኛም እዛ ቤት ውስጥ ውሎ ማደሩን ጀመርነው
እና በሁለተኛው ቀን ለ ናኦዴ ደውዬለት
ከጊቢ እንደወጣን ነገርኩት እና ዶክተሩ ጋር እንደሆንንም ነገርኩት በጣም ተናደደ
ምን ጊቢውን ለቀሽ መሄድሽ ሳያንስ ወንድ ቤት ለሁለት ተያይዘን ሄድን ስትይ ትንሽ እንኳን አታፍሪም አለ ለምን አፍራለው ናኦዴ ሁሉንም ነገር እያወከው ስለው
ባክሽ ይሄንን የማይረባ ወሬ ተይና ከዛ ቤት ለቀሽ ውጪ ልጅቷን ለቤተሰቦቿ እንልካታለን ሲለኝ ሁለታችንምኮ ዊዝድሮው ሞልተናል ስለው አብደሻል እንዴ አንቺ ምን ልቶኚ ነው ዊዝድሮው የሞላሽው ሲል እኔ ወስኜ አምኜ ላደረኩት ነገር እንድታጣጥልብኝ አልፈልግም ደሞ ከጎንሽ ነኝ አላልክም ነበር እንደዚ ነው ከጎኔ የምቶነው ስለው በርቺ ግን ዶክተሮች ሁሌም ቢሆን በሴቶች ላይ
አይታመኑም እሺ አለኝ እሺ እራሴን ጠብቃለው አልኩት እሺ ቻው ብሎ በመጨቃጨቅ ብቻ ሳንግባባ ስልኩ ተዘጋ በጣም ተበሳጭቶብኛል ግን እኔ ለራሴ ትክክል እንደሆንኩኝ ነው የሚሰማኝ ፈጣሪዬ ሆይ አንተ እርዳኝ
ብዬ ትግሉን ቀጠልኩኝ
.
.
ቤት ውስጥ ሁሉም ነገር አለ ሊያንም በደምብ እየተንከባከብኳት ነው ግን ይሄ ሰውዬ እንደዛ ካለኝ በኋላ ምንም እያመንኩት አይደለም ሌላ ነገር ማሰብ ጀመርኩኝ ከሱ ውጪ ሊረዳን ወደ ሚችል ሰው ግን ምንም ነገር ሊመጣልኝ አልቻለም እንደድንገት ናኦዴ ደወለልኝ ምን ሊለኝ ይሆን ብዬ ስልኩን ሳነሳው ሳሮንዬ ጮኩብሽ አይደል በጣም ይቅርታ እሺ አለኝ ችግር የለውም የኔ ጌታ አልኩት
ላገኝሽ እችላለው አለኝ አዎ ምን ጥያቄ አለው የኔ ውድ ስለው ወሳኝ ነገር ልነግርሽ ነው አለኝ እሺ ብዬ ሊያን እንዳይደብርሽ ብዬ በቶሎ ከቤት ወጥቼ ስሄድ አዝኖ ጉስቁል ብሎ ቁጭ ብሏል ናኦድ ምንድነው ሰላም እንኳን አትለኝም እንዴ ስለው እሺ ብሎ እየደበረው ሰላም አለኝ ምንም ነገር ደስ ያለው አይመስልም
ችግር አለ ናኦድዬ አሞል እንዴ ስለው
ደና ነኝ ግን ተይው በቃ ላስጨንቅሽ አልፈልግም አለ ናኦድ ንገረኝ ብዬ አስጨነቅኩት.....
✎ ክፍል 🔟 ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲ🀄️ጥል Vote♥️ እና Share አድርጉ።
🕹በዩቲብ የተለያዩ የፍቅር እና ቁም ነገር ያላየው ነገሮችን ለማግኘት Subscribe ያድርጉ 🕹
https://www.youtube.com/channel/UC3QfyFZIrYKruxUlAOfBp2g
🕹በፌስቡክ ገፅ🕹
Www.facebook.com/Selullaofficial