ሳሮን🌺
┈┈••◉❖◉●••┈
✎ ክፍል 1⃣2⃣♥️
┈••◉እኛ ከዛ ከተማ መውጣት አለብን ብለን እስከወሰንን ድረስ በቶሎ ካልወጣን አለቀልን ብለን አሰብን ለምን መንገድ ላይ ወተሽ ሌላ መኪና ካገኘሽ አትፈልጊም አለችኝ እሺ ብዬ ወደ መንገዱ በጥንቃቄ ወጣ አልኩኝ የሆነ አጠገቤ ላይ ከመች መች መቶ ይዘኛል የሚል ፍራቻ አንቀጥቅጦኝ ልሞት ነው
ሳስቆማቸው አይቆሙልኝም በጣም ከታገስኩኝ በኋላ አንዱ መቶ ምነው እናት በዚ ሰዓት ሲለኝ የት ነህ ስለው እኔ እንኳን ወደ አዳማ ነኝ አለ በግዛቤር አብረን እንሂድ ስለው እሺ አለና ጊቢ አለኝ
ጓደኛዬ አለች አልኩት እሺ ይዘሻት ነይ አለና በሩጫ ወደ ሊያ ሩጬ ሊያን ይዣት ወደ ሰውዬው ሄድኩኝ እና ፈጣሪ ረድቶን ከዛ ከተማ ወጣን እና ለምንድነው ወደ አዳማ የምቴዱት አለን ወደ አዳማ እንኳን አይደለንም ወደ አዲስ አበባ ነን ችግር የለውም ሞጆ ላይ እንወርድ ወደ
አዲስ አበባ እንሳፈራለን አልኩት
አሺ ግን ምን አጋጥሞዋችሁ ነው አለን
አይ ተከራይተን ነበር የምንኖረው እና አከራያችን ጋር ተጣልተን የምንሄድበት የለንም እና ለዛ ነው አልነው ሊያ ከኋላ ቁጭ ብላ ሊሊዬ ተኚ በቃ እሺ አልኳትና ተኛች እኔና ሹፌሩ በዛች ሌሊት ስንቀደድ ስንቀደድ ጉዞዋችንን ቀጠልን ከሌሊቱ 6:30 አካባቢ ሆነ እና ቦርሳውስ ሲል ክው አልኩኝ የምን ቦርሳ ማለቴ ምን ስለው ምነው ደነጥሽ ሲለኝ አይ ሌላ ነገር እያሰብኩኝ ነበር የምን ቦርሳ ነው ያልከኝ ስለው ይሄ ብቻ ነው ወይ የናንተ ቦርሳ ማለቴ ነው አለ አዎ የተወሰኑ እቃዎች ነበሩን ግን ትውሰዳቸው ከጠቀማት ብለን ተውንላት አልኩት ፈጣሪዬ ሆይ ይሄ ሰውዬ ቦርሳቹን ልፈትሽ ብቻ እንዳይል አልኩኝ ወረኛ የሆነ ሰው ነው እንደዚ አይነት ወረኛ ወንድ አጋጥሞኝ አያውቅም እንዴ ሰው ለደቂቃ አያርፍም አስተበተበኝኮ ብቻ ቀስ እያለ ስለነዳ ወደ 10:30 አካባቢ ሞጆ ደረስን እና በጣም
እናመሰግናለን የምር ጥሩ ሰው ነክ ብለን መቶ 200ብር ስሰጠው እምቢ አለ እንዴ የሆነ ነገርማ ውሰድ ስለው አረ እንደውም እኔ የትራንስፖርት ልስጣችሁ ብሎ ብር አላወጣም አይሆንም እኛ ትራንስፖርት አለን አልኩት እሺ ስልካችሁን ስጡኝና ልደውልላችሁ ሲል አረ እኛ ነን የምንደውልልህ ብለነው
ስልኩን ተቀብለነው ሄድን አንድ ዜና ሰምቶ ደሞ ጉድ ያርገን እንዴ ብለን እሺ
ብሎ ያዢ ብሎ ስልአኩን ሰጠን
እሺ ቻው ብለን ተሰናበትነው እና ሞጆ ላይ ለ አንድ ሰዓት ያህል ቁጭ ብለን ጠበቅን ደግነቱ ወደ አዲስ የሚሄዱ ሰዎች ብዙ ስለነበሩ አልፈራንም ነበር 11:00 ሰዓት አካባቢ ተሳፈርንና አዲስ
01:00 ላይ ሸገር ተገባ ኡፍዮ አልኩኝ በቃ ወደ ቤት መሄድ ነበረብኝና ቀጥታ ሊያንና ብሩን ይዤ ቤት ሄድኩኝ ልክ ስደርስ ሳሮን ሳሮን የሰፈር ልጆች ሁሉ ፒስ ነዋ ብዬ ትቻቸው ገባሁ ስሚ ሊያ ደሞ ኬት ነው አስጭነሻት የመጣሽክ አሉ ዝም በሉ እናንተ አዛ ሁላ ብዬ ቤት ስንገባ አንቺ አለች እናቴ በጣም ነበር የናፈቀችኝ መጣሁ ተብሎ እንኳን አይደወልም አለች
አባቴም ስሚ አንቺ ጦጣ መች መተሽ ነው ቆይ እንደዚ የዘጋሺኝ አለኝ አባዬ ብዬ እቅፍ አርጌ ሰላም ብዬ ስሞኝ ሊያንም አስተዋውቄያቸው እንዴት መጣሽ ለምን መጣሽ የሚል ጥያቄ ከግራ ከቀኝ ጆሮዬን ሊበሱኝ ምንም አልቀራቸውም እና እሺ እነግራቹዋለው ግን ከሁለታቹ ወጪ እዚ ቤት ማንም መኖር የለበትም አልኳቸው
እሺ ብለው ልጆቹን አባረዋቸው ወሬውን ጀመርኩላቸው የተፈጠረውን እያንዳንዷን ነገርኳቸው ምንም ነገር ሳላስቀር
አባቴ ግን አንቺ የኔ ልጅ ነሽ?? አለ አዋ ለዛውም የዘነጥኩኝ አልኩት ለካ እቺ ናት ባለፈው Hand out in out ምናምን ብለሽ ሳንቲም ስትቀባበይ የነበርሽው አንቺ ጉደኛ አለኝ አዎ አልኩት ግን ያንን የማይረባ ዶ/ር እንኳን ሰራሽለት ይሄ ልክስክስ አለ ሌላው ህይወቱን ሊያጣ ከነፍስ ጋር ይታገላል እሱ መልከስከስ ያምረዋል አለ አዎ አባዬ ብለን እየተሳሳቅን አሁን ጊዜ የለንም አባዬ ብዬው አንድ ስምንት ከ 4 ቀን ብቻ
ነው የቀረን አልኩት እሺ የኔ ልጅ ብዙም ጊዜ የለንም ግን የቲኬቱን ነገር እኔ ልጨርስ አለ አይ ቆይ መጀመሪያ ለናኦዴ ደውዬ ልንገረው አልኩት እሺ አለ
ለናኦዴ ደውዬለት ናኦዴ የኔ ጌታ የኔ ፍቅር የምስራች ስለው አተር ብይ የኔ ቆንጆ ምን ተገኘ አለ አረ አሁኑኑ ወደ ሸገር ትመጣለክ አልኩት ለምን ሲል መፍትሔ ተገኘያ የኔ ልዑል አሁኑኑ ናልኝ ከሆስፒታል ሪፈሩን ይዘክ አሁኑኑ ና ከፈለክ እናትህን ይዘሃት ና አልኩት ግን ብሩን ኬት አመጣሽው ደሞ ከመቼው ሄድሽ
ይሄን ያህልስ መቸኮሉ ለምን አስፈለገ አለ
ለካ ደሞ ትንሽ ጊዜ እንዳለውም ማንም አልነገረውም ናኦድ በቃ ያለህ ጊዜ በጣት የሚቆጠር ጊዜ ነው አልኩት ምን ብሎ ስልኩን ሳይዘጋ ማሚ ብሎ ጮሀ ወይኔ ጉዴ ናኦድ ናኦድ ስለው ማልቀስ ጀመረ....
✎ ክፍል ከ200 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲ🀄️ጥል Vote♥️ እና Share አድርጉ
❤️ @Yefkrtarik ❤️
🕹የፌስቡክ ገፅችን🕹
http://Www.facebook.com/yefkrtarik
🕹የዩቲዩብ ገፅችን
https://www.youtube.com/channel/UC3QfyFZIrYKruxUlAOfBp2g