#አንድአፍታበሰሉላ
አንድ ንጉስ በከተማው ውስጥ የሚገኙ እድሜ ጠገብ ሽማሌዎች እንዲሁም አሮጊቶች #እንዲገደሉ ትዕዛዝ ያስተላልፋል። ከነዋሪዎቹ መካከል አንድ ወጣት ሽማግሌ አባቱን በጣም ይወደው ነበር። ወጣቱም ይህን አስከፊ የንጉሱን ትዕዛዝ በሰማ ግዜ አባቱን ለመሸሸግ በማሰብ በሚስጥር ሰርቶት የነበረው የመሬት ስር ቤት ውስጥ አባቱን ሸሸገው።ወታደሮቹም ለፍተሻ መጡ። ቤቱ ውስጥ በደንብ ቢፈልጉም ማንንም ስላላገኙ ትተው ተመለሱ።
ቀናቶች አለፋ...።ንጉሱም ይህ ወጣት ሽማግሌ አባቱን እንደደበቀ ይሰማል።ይህንንም ሊያውቅ የቻለው በሰላዬቹ አማካኝነት ሲሆን ይህንን ወጣት አስሬ አባቱንም ከምገድለው ለምን አልፈትነውም ብሎ በማሰብ፤ወታደሮቹን በጠዋት ወደ ልጁ ቤት በመላክ እንዲህ እንዲሉት አዘዛቸው።ንጉሱ "ተሳፍረህና እየተራመድክ እንድትመጣ ያዝሃል" ወጣቱም ግራ ገባው😳 ወደ አባትየውም በመጓዝ አማከረው። አባትየም የመገረም ፈገግታን ፈገግ ካሉ በኋላ እንዲህ አሉት "ትልቅ ክይዘራ ይዘል ና እና እሱ ላይ ተደግፈህና እየተራመድ ሂድ" አሉት። ወጣቱም የተባለውን አድርጎ ሄደ። ንጉሱም በወጣቱ ብልጠት ተገርሞ "ሂድ ተመለስ ነገ ጠዋት ደግሞ ጫማ ለብሰህና ባዶ እግር ና" አለው See more ሙሉውን ለማንበብ .. ...... .... ...