😔ሞትም ይሰረቃል.......?
በአንድ ወቅት አንድ ሰዉ ለፈጣሪ ፀሎት ሊያደርስ ወደ ሩቅ አካባቢ ይሄዳል፡፡ በዚህም ወቅት ፀሎት ወደ ሚያደርጉበት ቦታ የሚሄዱ ተሳፋሪዎች ለምሳ የሚወርዱበት ከተማ ላይ ሁሉም ሰዉ ወደ ሆቴል ሄደዉ መመገብ ይጀምራሉ፤ እሱም ከአንድ ሆቴል ገብቶ ይመገብና ሒሳብ ለመክፈል ኪሱ ሲገባ ዋሌት ቦርሳዉን ያጣዋል፤ በመደናገጥ የሆቴሉን ኃላፊ ጠርቶ ዋሌቱን እና ብሩን በሌባ መሰረቁን ያስረዳዉና ...............
▾
▾
▾
▾
▾ See more reading ሙሉውን ያንብቡ