♥♥ውድ ቤተሰብ ♥♥
እንደምን አደርን? ውድራችን እንግዲህ አበቃ ማለትም አይደል?
በውጤቱ መሰረት. አሸናፊዎቻችን የሚከተሉት ሆነዋል።
1ኛ. አቡበከር ጀማል በ68.7k view
2ኛ. ወግደረስ አንዳርጌ በ39.9k view
3ኛ. ዮሱፍ ሬድዋን በ31.1k vew
ሽልማቱ አስቀድመን እንደገለፅነው።
ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡት በቅደም ተከተል። 20 ጊ ባ ፣ 10 ጊ ባ እና 8 ጊ ባ የኢንተርኔት ፓኬጅ እና "ጠበኛ እውነቶች" መፅሃፍ በደራሲዋ የተፈረመበት ስጦታ መሆኑን አስታውሳለሁ። ተሸላሚዎች በውስጥ መስመር አናግሩኝ።