ቧ ያለዉ ቀን ለት(ቡሄ)
ጀግናንኝ ከምለዉ ከነጉራዬ ነኝ ከዛ ኩሩ ደንዳና ልቤ ጋ ከንጋት ጋር አብረው ተያይዘውታል የቡሄ ጭፈራ🤷♀ እኛቤት ደርሰዋል በሚያጉርመርም ድምፅ🙄 ያለመደብኝን እኔዉ ለእይታ ተስፈንጥሬ ወጣው "ክፈት በለው ተነሳ የንን አንበሳ" ልቤን ሊከፈተዉ ደረቱን ነፈቶ በቁጣ 😠
ደሞ አክብሮ "ክፈት በለው በሩን የጌታዬን" 🙏 "ሆያሆዬ ጉዴ ጨዋታ ነው ልማዴ"ብሎ ከባልንጀሮቹ አባባን መርቀ አማማን ጨምሮ አሜን ብሎ ሄደ ልቤን ተቀብሎ 👳♂ የኔታ እርሱ ጋ ክበሩ የኔታ ቤቴ ድረስ ፈቅደው( ልከው) ልቤን ላዘረፉኝ ። መልካም በዓል።
Narii 24