መልካም እሳቤ (ኒያ) ተለምዶን ወደ አምልኮ ይቀይራል!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّكَ لَنْ تُنْفِقَ نَفَقَةً تَبْتَغِي بها وجْهَ اللَّهِ إلّا أُجِرْتَ عَلَيْها، حتّى ما تَجْعَلُ في فَمِ امْرَأَتِكَ.﴾
“አንተ ወጪን አታወጣም በሷ ባወጣሃት የአላህን ፊት ፈልገህበት ከሆነ ቢያስመነዳህ እንጂ። ለሚስትህ የምታጎርሳት ጎርሻ እንኳ ቢሆን።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 56