📌ሰላት ከሰገዱ በኃላ መስገጃዎ ላይ መቆየትዎ ምን ያህል አጅር እንደሚያስገኝልዎት ያውቃሉ?
« ከእናንተ መካከል አንዳቹ ሰላት የሰገደበት መስገጃው ላይ እስካለ እና ውዱእ እስካላጠፋ ድረስ መላኢካዎች በርሱ ላይ ሰለዋት ያወርዱለታል። "አላህ ሆይ ወንጀሉን ማረው፣አላህ ሆይ እዘንለት።” ይላሉ።»
የአላህ መልክተኛ(ሰዐወ)