━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
ወንድምሽ ምንድን ነው እቅድ እና ሀሳቡ
ይሄው ጓደኞችሽ ያንች ታናናሾች ቀድመውሽ አገቡ
እየከለከለሽ ዙሪያሽን ሁሉ አጥሮ
ለሠላምታም እንኳ እጁን የዘረን እየሸኘ ሰብሮ
በፍቅር ያየሽ ላይ እየሆነ ነብሮ
ቆይ ምን ሊያደርግሽ ነው ከፍቅር ሰውሮ
እንደ አክሱም ሀውልት እስክትጎበኚ
ማይነኩት ማይዳስሱት ቅርስ እስክትሆኚ
ቆይ ምን ፈልጎ ነው ሚለን አላስጠጋ
ሚስት እኮ ይገዛል የእህትን ዋጋ
ነገረኝ ካላልሽው እንዳውም ልንገርሽ
ይሄኔ እኮ እሱ ይሄኔ ወንድምሽ
ያላት አላስተኛ
ማሬ ውዴ ሚላት አለችው ፍቅረኛ
አንቺን ግን አንቺን ግን ስለዚህ ልምከርሽ
ፍትህ ለእህቶች ሚል መፎክር ያለው አብዮት አስነሽ
ከዛ እማ በይፋ አላላውስ ያለሽ ውንድምሽን ገርስሽ
ያኔ እመጣለው እኔ ያንች ጀግና 💪
ወንድምሽ ከሌለ ችግር የለምና 😍
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝
ወንድምሽ ምንድን ነው እቅድ እና ሀሳቡ
ይሄው ጓደኞችሽ ያንች ታናናሾች ቀድመውሽ አገቡ
እየከለከለሽ ዙሪያሽን ሁሉ አጥሮ
ለሠላምታም እንኳ እጁን የዘረን እየሸኘ ሰብሮ
በፍቅር ያየሽ ላይ እየሆነ ነብሮ
ቆይ ምን ሊያደርግሽ ነው ከፍቅር ሰውሮ
እንደ አክሱም ሀውልት እስክትጎበኚ
ማይነኩት ማይዳስሱት ቅርስ እስክትሆኚ
ቆይ ምን ፈልጎ ነው ሚለን አላስጠጋ
ሚስት እኮ ይገዛል የእህትን ዋጋ
ነገረኝ ካላልሽው እንዳውም ልንገርሽ
ይሄኔ እኮ እሱ ይሄኔ ወንድምሽ
ያላት አላስተኛ
ማሬ ውዴ ሚላት አለችው ፍቅረኛ
አንቺን ግን አንቺን ግን ስለዚህ ልምከርሽ
ፍትህ ለእህቶች ሚል መፎክር ያለው አብዮት አስነሽ
ከዛ እማ በይፋ አላላውስ ያለሽ ውንድምሽን ገርስሽ
ያኔ እመጣለው እኔ ያንች ጀግና 💪
ወንድምሽ ከሌለ ችግር የለምና 😍
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝