Репост из: ♡...abisinian children's___ የአቢሲኒያ ልጆች...♡
ያጠፋህ መስሎዋቸው እኮ ነው ፤ሰድበውክ 😜 አንቋሸውክ😏 ፤አትረባም😎 አትደርስም ፤አትችልም😏 ምክንያቱም አታውቅም 🙈ብለውክ ወድቀህ ሲያዩ ስቀው 😂ተሳልቀውብክ 😝፤እንደ ትንኝ ሲረግጡህ😫 ይበልጡን ስትወድቅ ፤እንደሞተ ትተውክ ሲሄዱ .......🚶🚶🏃🏃
✝
የደማው ልብክን ተሸክመክ ተነስ በቀስታም ተራመድ 🚶🚶ያንተ ተስፋ በፈጣሪ ነውና በጉዞክ አታመንታ የተገፋከው ስለእውነት ነውና አትሽሽ በስቃይክ ተደሰት ባለማወቃቸው ሳቅባቸው 😂 በዝምታክ አሸንፋቸው 🙊ባንተ ዝምታ ፈጣሪክ ይናገራልና 🙏..........ግን ሽንፈታቸውን ለመደበቅ አንተን መኮርኮም ይጀምራሉ ።ኮርኩመውክ፣ኮርኩመውክ ፣ኮርኩመውክ ፣ከርክመውክ፣ከርክመውክ፣ከርክመውክ፣ከርክመውክ ትልቅ 👼ሰው ያደርጉሀል
💝 ብቻ ከፈጣሪ ጋራ ሁን 🙏