... ከትዝታ ጋር የሚሞተው ዛሬዬ ይሁን ትላንቴ እርግጠኛ አይደለሁም... የምታገለው ነገን ከመምጣት ይሁን ትላንትን ከመሄድ አለየልኝም... ተስፋዬ መርሳት ይሁን አዲስ ትዝታ ግር ይለኛል...
... ዛሬን እንደ ውሃ ላይ ኩበት ... ባህር እንደተጣለ እትብት... መድረሻም መነሻም ሳሳጣው አውቃለው...
... ቁምሳጥኔ ቢከፈት የጠበብኝ ቡትት ነው የሞላው... እንዳልጥለው የሚያሳሳኝ እንዳልለብሰው ደግሞ አይገባልኝም...
... ምናልባት የ"ምናልባት" ሃገሩ ነኝ...
|ዘካሪያስ|
°•.• @yenie_kal •.•°
@yenie_kal
○○○○○○○