LikeBot:
LikeBot:
✍ትዝታ ሲገለጥ
ትዝታ ሲገለጥ....
በዛ ደስታ ጊዜ ዛሬ ላይ ሚያለቅሱ
ከዋክብት አይኖችን በእንባ ያላወሱ
ቂምን ያበቀለ በክፋት ተሞልቶ
የመረቀውን ቀን ደግሞ እየረገመ ሞቱን ተመኝቶ
ትዝታ ሲገለጥ...
ዛሬን እንደ ትላንት በልቡ እየሳለ
ትዝታን የጠላ ቂምን ያበቀለ
ደግሞ በአንድ በኩል
ትዝታ ሲገለጥ
ጥርሶች ይስቃሉ ይንተከተካሉ
አይኖች ይዋባሉ
ሳቅ እንባን ይወልዳል
እንባም ሳቅ ይሆናል
ባለፈው ጥዝታ ደግሞ እያለፈ
ቀኑን ያሳመረ አድምቆ የፃፈ
ደግሞም ያጌጠበጥ ኖሮ ያመለከው
ብቻ ምን ልበልሽ ትዝታ ወርቅ ነው
ትዝታ ሲገለጥ
ልቦች ሲታመሙ
በታፈነ ጩኧት ብሶት እያሰሙ
ከዛፍ ቅርንጫፍ ላይ ተሰቅለው የሞቱ
በባዶ የዋተቱ
ትዝታን ሲገልጡ በሃዘን ታጅበው
ፈገግታቸው ጠፍቶ ሳግ ተናንቆአቸው
ብቻ ምን አለፋሽ ትዝታ መብረቅ ነው፡፡
✍በኢምራን ኤምሬት 5683
#Like and #share ማድረጎን እንዳይዘነጉ፡፡
ለአስተያየትዎ፡- @E5683
@yesakal
@yesakal
@yesakal
LikeBot:
✍ትዝታ ሲገለጥ
ትዝታ ሲገለጥ....
በዛ ደስታ ጊዜ ዛሬ ላይ ሚያለቅሱ
ከዋክብት አይኖችን በእንባ ያላወሱ
ቂምን ያበቀለ በክፋት ተሞልቶ
የመረቀውን ቀን ደግሞ እየረገመ ሞቱን ተመኝቶ
ትዝታ ሲገለጥ...
ዛሬን እንደ ትላንት በልቡ እየሳለ
ትዝታን የጠላ ቂምን ያበቀለ
ደግሞ በአንድ በኩል
ትዝታ ሲገለጥ
ጥርሶች ይስቃሉ ይንተከተካሉ
አይኖች ይዋባሉ
ሳቅ እንባን ይወልዳል
እንባም ሳቅ ይሆናል
ባለፈው ጥዝታ ደግሞ እያለፈ
ቀኑን ያሳመረ አድምቆ የፃፈ
ደግሞም ያጌጠበጥ ኖሮ ያመለከው
ብቻ ምን ልበልሽ ትዝታ ወርቅ ነው
ትዝታ ሲገለጥ
ልቦች ሲታመሙ
በታፈነ ጩኧት ብሶት እያሰሙ
ከዛፍ ቅርንጫፍ ላይ ተሰቅለው የሞቱ
በባዶ የዋተቱ
ትዝታን ሲገልጡ በሃዘን ታጅበው
ፈገግታቸው ጠፍቶ ሳግ ተናንቆአቸው
ብቻ ምን አለፋሽ ትዝታ መብረቅ ነው፡፡
✍በኢምራን ኤምሬት 5683
#Like and #share ማድረጎን እንዳይዘነጉ፡፡
ለአስተያየትዎ፡- @E5683
@yesakal
@yesakal
@yesakal