🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እንደምን አደራችሁ ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች እንኳን ለ2010 የዘመን መለወጫ በዐል በሰላም አደረሳችሁ !!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንካችሁ ብያለሁ፡-
#ጉዞዬን ጀምሬአለሁ መነሻዬን እንጂ መድረሻዬን አላውቅም፡፡በመንገዴ ብዙዎችን አያለው፡፡ #አንዱ ፎቅ ላይ ፎቅ ለመጨመር #ሌላኛው ቁርስ በልቶ ምሳ ለመድገም፡፡ ፊት ለፊቴም በመስታወት የተሽቆጠቆጠ ህንፃ ዞር ስል ማደሪያ የሌላቸው ሰዎች
#እልፍ ልብሶችን የያዙ ቡቲኮች እርቃናቸውን መሸፈኛ ያጡ ዜጎች
#ደግሞም ባለፀጎች ተርፏቸው በባንክ ሚሊዮን ገንዘብ ያስቀመጡ
#የተራቡ... የታረዙ ...ሰዎች
ሌላም ሌላም
#እርስ በርስ ካልተሣሠብን አንዳችን ለአንዳችን መኖር ካልቻልን አዲስ አመት እያልን ማክበሩ ቁጥር ከመደርደር ውጪ ትርጉም የለውም፡፡
#ህይወት በ4 ፊደል ተቋጭታ በማያልቅ የታሪክ ጋጋታ የታሰረች ናት፡፡#እኛ ብንቆምም ጊዜ ግን ይሄዳል ::
#ጊዜ ሁላችንም በነፃ የምናገኘው ነገር ግን አንዴ ከሄደ የማንመልሠው ውዱ ነገር ነው፡፡
👉የትላንት ማንነትን ይዞ ዛሬን መኖር ነገን ማለም አይችልም፡፡ ውጤት የለውምና::ቡዙዎቻችን ለመወጥ ለወደፊቱም እቅድ ለመንደፍ የዘመን መለወጫን እንጠብቃለን:: አዲስ አመት ባይኖር ለመለወጥ የሚያስብ የለም ማለት ነው፡፡አዲስ አመት ሲመጣ ሲጋራ ከመተውና ሚስት ከማግባት የተለየ እቅድ ለማቀድ ያብቃን፡፡ አዲሱን አመት የመተሳሰብ የመፈቃቀርና ለእኔ ማለት ቀርቶ ለኛ ለኛ የምንልበት ይሁን እላለሁ፡፡
2010 እቅዳችን ሚሳካበት
#ዘርተን ምንቅምበት
#ወልደን ምንስምበት
#ሀሳባችን ሚሞላበት አመት ያድርገው!!!
🙏አሜን!!!!
መልካም ቀን
🇪🇹የአመት ሰው ይበለን
ኢምራን ኤምሬት 5683
ለሀሳብ አስተያየትዎ @E5673
💐መልካም አዲስ አመት!!!
@yesakal