LikeBot:
🙏"ወራሪ ላክልን"🙏
በሀገራችን ታሪክ፡-
ጠላት እየቃዠ ድንበሯን ሲሻገር
ዘር ቀለም ሳይለየው ሀገሬው በማበር
በአንድነት ወግቶ ድል ያደርገው ነበር::
ከዚህ ታሪካችን እንደተረዳነው
ድንበሩ ሲደፈር ሕዝባችን አንድ ነው::
🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱
ባለንበት ዘመን፡-
በነጋ በጠባ ሰምተን እስኪመረን
ምን ጠላት ሆኖ ቢነገረን
ከውጭ የሚመጣ ተንኳሽ ስለጠፋ
አንድነት ተረስቶ ዘረኝነት ሠፋ::
🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱
ስለዚህ አምላክ ሆይ!
ሠላም ሊያጠፋን ነው ጦር አምጣ ታደገን
ስለማንሸነፍ ባ'ንድ ጠላት አንድ አርገን፡፡
ሰንደቃችን ነጥቆ ገድሎ የሚያክመን
ታሪክን አስታውሶ ባ'ንድነት ሚያስቆመን
ከወዴትም ይሁን ድንበር ተሻጋሪ
እንደምንም ብለህ ላክልን ወራሪ፡፡
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥
#ላፈቀረ ብቻ 5683
የቻናላችን ቤተሠብ ይሁኑ::ይቀላቀሉን፡፡
@Like and share ማድረጎን እንዳይዘነጉ፡፡
@yesakal
@yesakal
@yesakal
🙏"ወራሪ ላክልን"🙏
በሀገራችን ታሪክ፡-
ጠላት እየቃዠ ድንበሯን ሲሻገር
ዘር ቀለም ሳይለየው ሀገሬው በማበር
በአንድነት ወግቶ ድል ያደርገው ነበር::
ከዚህ ታሪካችን እንደተረዳነው
ድንበሩ ሲደፈር ሕዝባችን አንድ ነው::
🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱
ባለንበት ዘመን፡-
በነጋ በጠባ ሰምተን እስኪመረን
ምን ጠላት ሆኖ ቢነገረን
ከውጭ የሚመጣ ተንኳሽ ስለጠፋ
አንድነት ተረስቶ ዘረኝነት ሠፋ::
🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱
ስለዚህ አምላክ ሆይ!
ሠላም ሊያጠፋን ነው ጦር አምጣ ታደገን
ስለማንሸነፍ ባ'ንድ ጠላት አንድ አርገን፡፡
ሰንደቃችን ነጥቆ ገድሎ የሚያክመን
ታሪክን አስታውሶ ባ'ንድነት ሚያስቆመን
ከወዴትም ይሁን ድንበር ተሻጋሪ
እንደምንም ብለህ ላክልን ወራሪ፡፡
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥
#ላፈቀረ ብቻ 5683
የቻናላችን ቤተሠብ ይሁኑ::ይቀላቀሉን፡፡
@Like and share ማድረጎን እንዳይዘነጉ፡፡
@yesakal
@yesakal
@yesakal