Репост из: 💎ተምሳሌቶችሽ ሰለፎችን አስታውሺ أختي السنیة🇸🇦
🍃አቡ ደርዳዕ ለሚስቱ ለኡሙ ደርዳዕ እንዲህ አላት۔
↬ስቆጣ አስደስችኝ
↬ስትቆጪ አስደስትሻለሁ
↬እንዲህ ካልሆን ግን የምንለያይበት ጊዜ ምንኛ ፈጣን ሆነ።
⇝ምንጭ ረውደቱል ሙቀላዕ (106)
⇢ባለትዳሮች ሆይ ! ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሆንላችሁ ዘንድና እንዲሁም ዘላቂነት ይኖረው ዘንድ እርስ በርስ መተሳሰብና መናበብ መረዳዳት ይኑራችሁ !!
⇢አንዳችሁ ሲያጠፋ ሌላኛችሁ ጥፋቱን ይረም ፣ እንዲሁም አንዳችሁ ሲከፋው ሌላኛችሁ ያስደስተው ፈታ የሚያደርገውን ነገር ይስራ ! እንዲህ ካልሆነ ግን የምትለያዩበት ጊዜ ምንኛ ፈጣን ሆነ !
⇢እሱ ሲቆጣ ጊዜ አንቺ ረገብ ለስለስ ብለሽ የሚያስደስተውን ነገር አድርጊለትና አስደስቸው ቁጣውን አጥፊለት ፡ አንተም እንደዛው አድርግ እሷ በተቆጣች ጊዜ !
⇢እሱ በቁጣ ስሜት የሆነ ነገር ያደረገ እንደሆን አንቺም በሱ ድርጊት አብረሽ ከሱ ጋ የምትቆጪ ከሆነ ነገሩ ተበለሻሸ ወደ ከፋ ነገር ይሄዳል ፡ ነገር ግን በዚ ጊዜ ማድረግ ያለብሽ ቁጣውን ከግንዛቤ በማስገባት ለስለስ ልትሊለትና ነገሩን ለማርገብ ለማረጋጋት እሱን ማስደሰት ነው አሁንም አንተም እንደዛው ልታደርግ ይገባል!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFVzuS5gUe0MqdnPQQ