👩የሴቶች መብት ሰበአዊ መብቶች ናቸው!!!
📣በጾታ ላይ የተመሰረተ ጥቃት እንዲቆም ዝምታውን መስበር📣
ℹ️በፆታ ላይ የተመሰረተ ጥቃት ማህበራዊ ጉዳይ ብቻ አይደለም - አካላዊ፣ 🧠 አእምሯዊ እና ስሜታዊ ደህንነትን የሚጎዳ ከባድ የህብረተሰብ ጤና ስጋት ነው።
🏥 ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች የደረሰባቸው ሰዎች ሁሉን አቀፍ እንክብካቤን በአንድ ቦታ ማግኘት ይችላሉ።
የአንድ መስኮት አገልግሎት—
✅ የህክምና ድጋፍ 🩺
✅ የስነ-ልቦና ምክር 💬
✅ የህግ ድጋፍ ⚖️
✅ እና ሌሎች አገልግሎቶች በአንድ ላይ የሚገኝበት ቦታ ነው።
⚜️በፆታ ላይ የተመሰረተ ጥቃት መዘዞች ምን ምን ናቸው?
⚜️በኢትዮጵያ ውስጥ ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን ለማስቆም ምን እናርግ?
🔱እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ለማግኘት 👉🏾እዚህ ይጫኑ።
🔱የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል 👉🏾 እዚህ ይጫኑ።