🌍🤔 ርእደ መሬት ቢከሰት ምን ማድረግ እንዳለብዎት ያውቃሉ?
⚠️ርእደ መሬት ያለምንም ማስጠንቀቂያ ሊከሰት ይችላል፣ ይህም በህይወት እና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል።
✅ዝግጁ መሆን ደህንነትን ለመጠበቅ የመጀመሪያው እርምጃ ነው—እራስዎን ይጠብቁ ፣ የአደጋ ጊዜ እቅድ ይኑርዎት፣ ርእደ መሬት በሚከሰትበት ጊዜ እና በኋላ ምን ማድረግ እንዳለቦት ይወቁ:-
👉 ባሉበት ዝቅ ይበሉ፣ በእጆችዎ እና ጉልበቶችዎ ይሂዱ። ይህ አካሄድ በሚወድቁ ነገሮች እና ፍርስራሾች ከመመታት እና መውደቅ ይከላከላል፣ ወደ ደህንነት ሳይጎዱ እንዲሄዱ ያስችላል🚨 ።
👉 ጭንቅላትዎን እና አንገትዎን በእጅዎ ይሸፍኑ ፣ ጠንካራ ጠረጴዛ በአቅራቢያ ካለ ከሱ ስር ለጥበቃ በመግባት ይጠለሉ 🛡።
👉 ምንም መጠለያ ከሌለ፣ ከመስኮቶች ይራቁ፣ ወደ የቤቱ/ህንጻ ውስጠኛው ግድግዳ ይሂዱ እና እራስዎን ከሚወድቁ ነገሮች ወይም ፍርስራሾች ለመከላከል ጎንበስ ይበሉ 🛡።
❗️በጠረጴዛ ስር ከተጠለሉ በመንቀጥቀጡ ጊዜ ሊንቀሳቀስ ስለሚችሉ አጥብቀው ይያዙት።
❗️ጭንቅላትዎን እና አንገትዎን በእጅዎ ይሸፍኑ ፣ መጠለያ ከሌለ መንቀጥቀጡ እስኪቆም ድረስ በሁለቱም እጆችዎ ጭንቅላትዎን እና አንገትዎን በመሸፈን እራስዎን ይጠብቁ።
🌍📱በመሬት መንቀጥቀጥ ወቅት የእርስዎንም ሆነ የቤተሰብዎን ደህንነት ለመጠበቅ ወቅታዊ የሆኑ ማንቂያዎችን፣ መመሪያዎችን ለማግኘት ይህን መተግበሪያ ይጠቀሙ:-
👉IOS: እዚህ ይጫኑ
👉Android: እዚህ ይጫኑ
👉Huawei App Gallery: እዚህ ይጫኑ