የኢትዮ ተሌኮም ምርቶች በችርቻሮ መሸጥ ለምትፈልጉ
ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ ባካሄደው የአሰራር ለውጥ ቴሌፖርት በሃገር አቀፍ ደረጃ በብቸኛ አከፋፋይነት እንዲሰሩ ከተመረጡት 7 ድርጅቶች አንዱ ነው። ከቴሌፖርት ጋር በቅርበት ለመስራት ለምትፈልጉ በችርቻሮ ስራ ለተሰማራችሁ ሁሉ ከታች ያለውን ፎርም በሞምላት ይላኩልን። በአቅራብያቹ ካሉት የሽያጭ ሰራተኞቻችን ጋር በማገናኘት የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲደርሶት እናደርጋለን። አናመሰግናለን
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ። ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድረጉ
https://forms.gle/Ng...