TelePort (ቴሌፖርት)
ውድ የቴሌብር ወኪሎቻችን፤
አሁናዊ (Real-time) የኮሚሽን አከፋፈል ስርዓት
=============================
ለወኪሎች የኮሚሽን ክፍያ ወዲያውኑ (Real-time) የሚያስገኙ የአገልግሎት አይነቶች የትኞቹ ናቸው?
• የአየር ሰዓት ሽያጭ - 12℅
• የጥቅል (Package) ሽያጭ - 5℅
• የቴሌብር የደንበኝነት ምዝገባ - 15 ብር
• የደንበኝነት ደረጃን ማሳደግ - 10 ብር
• የኢትዮ ቴሌኮም ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎችን መክፈል (ከ4 - ...