ፎሬክስ ትሬዲንግ in amharic sec-1@yrhe_con.rar
ተራ ቁጥር: 273
ፎሬክስ ትሬዲንግ በአፍሪካ ውስጥ እጅግ በፍጥነት እየተስፋፋ ያለ ሙያ ሲሆን ብዙ አፍሪካዊ ወጣቶችን ሚሊየነር እያደረገ ይገኛል ። ለምሳሌ በደቡብ አፍሪካ ውስጥ 190,000 ወጣቶች ፎሬክስን የገቢ ምንጫቸው አድርገው እንደሙያ ይዘውት ይገኛሉ። በናይጄሪያ ደግሞ 200,000 ወጣቶች በፎሬክስ ገንዘብ ያገኛሉ ። በጉረቤት ሃገር ኬንያ 45,000 ፤ በዙንባቤ 43,000፤ ሌሎቹ የአፍሪካ ሃገራት ተደማምረው 750,000 ትሬደሮች ሲኖሩ ፤ በጠቅላላው በአፍሪካ ውስጥ 1.3 ሚሊዮን ፎሬክስ ትሬደሮች አሉ ተብሎ ይገመታል ። በሃገራችን ኢትዮጵያ ምን ያህል ፎሬክስ ትሬደሮች እንዳሉ በውል ባይታወቅም በየቤቱ በዚህ ሙያ በዶላር ገቢ እያገኙ ያሉ ወጣቶች ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል። ይህም ኢትዮጵያ እንደ ሃገር ከዘርፉ እንደ ሌሎች የአፍሪካ ሃገራት መጠቀም ያለባትን ያህል እየተጠቀመች እንዳልሆነ ጥናቶች ያሳያሉ።