Репост из: መሰልጠን ወይስ መሠይጠን
° Marvel Entertaiment በቀደመ አጠራሩ Marvel Enterpises እና Toy Biz, inc የአሜሪካ የፊልም ድርጅት ሲሆን በ1998በኒውዮርክ ከተማ ነው የተመሰረተው። ይህ ድርጅት በ walt Disney ድርጅት ስር ቅርንጫፍ ነው።ይህ Marvel ድርጅት በዋነኝነት ከሰው በላይ ሀያል ያላቸው (Super hero) ላይ የሚያጠነጥን ፊልሞችን እና አጫጭር መጽሔቶችን በማዘጋጀት እና በመስራት ይታወቃል።
° Marvel እስከ 2009 እ.አ.አ ድረስ በማንም ስር አይተዳደርም ነበር በ 2009 ግን በ Walt Disney ፬ ቢሊዮን ብር ተሽጧል።
° ከላይ እንዳልኳችሁ Marvel የሚሰራቸው ፊልሞች ከሰው በላይ ሀይል ያላቸው ላይ ተመርኩዞ የሚሰሩ ናቸው። ለምሳሌነት ብናነሳ እንደ Spiderman, Capitan America,Black panter,Hulk,Doctor strange,Iron Man ወዘተ እና ደግሞ ሁሉም ተሰባስበው የሰሩበት Avengers ፊልምን ማንሳት ይቻላል።
° ሁሉም ላይ ካያችሁ ከሰው በላይ ሀይል ያላቸው አሉ (ዋና ገፀባሕርያት)። እነዛ ገፀ ባህሪያት የሰው ልጆች ላይ የመጣ አደጋን ሲከላከሉ እና ሲያድኑ እናያለን።የው ፊልም ስለሆነ ውሸት ነው ድርሰት እንላለን ግን አይደለም። ወደፊት የሚደረገውን ታላቁን የአርማጌዶን ጦርነትንና ኢትዮጵያን እንዴት እንደሚቆጣጠራት እያሳዩ ነው Avengersን በቀላሉ ማየት ትችላላችሁ። ከሰው በላይ ሀያል ያላቸውን ተሰብስበው ሰውን ሊያጠፋ የመጣውን ሊያጠፉት ጦርነት ሲያካሂዱ ያሳያል። (ከዚህ በፊት ስለ Avengers ስለፃፍኩ ነው በደንብ ያልተነተንኩት) በደንብ ልብ ብላችሁ እስኪ ተመልከቱት። የሚገርማችሁ ነገር Marvel የሚያሳትመው (Comic Books አጫጭር መፅሀፎች ላይ) በግልፅ አርማጌዶን ጦርነት እንደሆነ ገልፆታል።
° Marvel የሚሰራቸው በአብዛኛው Predictive (ግምታዊ ናቸው)። የፊልሞቹ ተመልካቾች ስለ ታሪኩ ምን እንደሚያስቡ እና ስለ ጠላቱ ማለትም ስለ ሰይጣን ምን እንደሚያስቡ ቀድሞ ለመረዳት ይጠቀምባቸዋል።
° በተጨማሪም Marvel ታሪካዊ ትውፊቶች የሚያሳይ ፊልሞችን ይሰራል። እንደ Black Panter ያሉ ፊልሞች ማንሳት ይቻላል።
t.me/elohe19