Репост из: ደሸት777.... (፯፯፯)
እንዳያመልጣችሁ የደሸት777 ዋና መሪ የሆነው የነቃዮድ መጽሐፍ ደራሲ ቴዎድሮስ መዝገቡ ከ TV 9 ጋር የነበረን የክርክር መድረክ ዛሬ በምሽቱ 3፡00 ይቀርባል። በነቃዮድ መጽሐፍ ላይ ብዙ አንኳር ነጥቦች ተነስተው ተከራክረንበታል።
ጋዜጠኛ ደሳለኝ አንባቢ እና እርጋታ ያለው ነው፤ ሥርዓት ባለው መልኩ ሃሳብ አንስቶ ይሞግታል።
የአገሪቱ የንባብ ክህሎትን ለማዳበር የሚጠቅም ጅማሮ ነው።
ጋዜጠኛ ደሳለኝ አንባቢ እና እርጋታ ያለው ነው፤ ሥርዓት ባለው መልኩ ሃሳብ አንስቶ ይሞግታል።
የአገሪቱ የንባብ ክህሎትን ለማዳበር የሚጠቅም ጅማሮ ነው።