Репост из: Peka - ፔካ
🟡የቅዱሳን መላእክት ድርሳናት ገቢር🟡
ከ ወደኋላ ጥንታዊ ጥበባት በኃይለሚካኤል
ድርሳናት በጣም መንፈሳዊ ኃይል አላቸው፤ ምንም እንኳን በግዜ ሂደት በባንዳ የግብጽ ጳጳሳት ስውር ደባ የተበረዙ ክፍሎች ቢኖሩባቸውም! አሁንም ግን የድርሳናቱ ኃይል እንዳለ ነው። አባቶቻችን ሊቃውንትም እኒህን የቅዱሳን መላእክት ድርሳናት ከታች ያሉትን እጽዋቶች በመጠቀም ለተለያዩ የነፍስና ሥጋ መድኃኒትነት ይጠቀሙባቸዋል።
አንድም ድርሳነ መላእክት ብቻቸውን ቢደገሙም "ዐቃቤ ርእስ(ከአደጋ የሚጠብቁ)" ይሆናሉ፤ ድርሳኑ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስም ቅዱሳን መላእክት፥ ጻድቃን፥ ሰማእታት በዚያ በሚደገምበት ቦታ አብረው ይቆማሉ።
የዘመናችን ሰው ሰለጠንኩ እያለ የተለያዩ ድንቅ ጥበቦችና ፈውሶችን ከሰይጣናዊ ሥራ ጋር ሲያይዛቸው ይታያል፤ ነገሩ ግን ከዚህ የተለየ ነው። እኒህ ጥበቦች እግዚአብሔር ለአዳም፥ ሄኖክ፣ ኖኅ... የገለጸላቸው ነው፤ ከነሱም አልፎ የተለያዩ የሀገራችን ጠበብቶች ያገኟቸው ግኝቶች ናቸው!
📚ገቢር:-
❇️ድርሳነ ሚካኤል❇️
እጸ ፀሐይ(ልት) በእኁድ ሌሊት ቆርጠህ በማር ለውሰህ ድርሳኑን ደግመህ ብላ፤
👉🏾 በሰው ዘንድ ልዕልናን ታገኛለህ።
❇️ድርሳነ ገብርኤል❇️
የአሜራ ስር፣ ከርቤ፣ ጥንጁት ከድርሳኑ ጋር ደግመህ አብረህ ያዝ፤
👉🏾 ትዳርህ ይባረክልሃል ትዳርም ላጣ ትዳር ያገኛል፤ ያልወለደች መካንም ገቢሩን ይዛ ብትማጸነው ትወልዳለች።
❇️ድርሳነ ሩፋኤል❇️
የልመጭ ተቀጽላ ይዘህ ድርሳኑን ድገም፤
👉🏾 ደዌህም ይፈወሳል ለልጅህም ትምህርት ጥበብ ይገለጽለታል።
❇️ድርሳነ ራጉኤል❇️
የዱባ ፍሬ ቆልተህ ወቅጠህ ድርሳኑን ደግመህ በጠላ ጠጣ፤
👉🏾 ሀብት ሲሳይ ይመራሃል፤ እህልም ይበረክትልሃል፤ ግርማ ሞገስም ያለብስሃል።
❇️ድርሳነ ዑራኤል❇️
የጽጌሬዳ አበባ ሰብስበህ ድርሳኑን ደግመህ በሜሮን አድርገህ ተቀባ
👉🏾 ውበት ያላብስሃል፤ ሳቢነትም ጭምር።
❇️ድርሳነ ሳቁኤል❇️
ዝንጅብል፣ ቁንዶ፣ በርበሬ፣ ነጭ ሽንኩርት አድርገህ፤ ድርሳኑን ደግመህ ብላ
👉🏾 መሰናክልና ገርጋሪ ይመታልሃል፤ ችግርንም ያስወግዳል።
👉 እስቲ እኒህን ጥበቦች ፈትኗቸውና አረጋግጡ!🙏
✍ተጻፈ በኃይለሚካኤል @HaileMichael_ZeEthiopia
ጥበቡ ለጥበብ ፈላጊዎች እንዲደርስና ቻናላችንም እንዲያድግልን #ሼር_አድርጉልኝ!
❇️የቴሌግራም ቻናል❇️👇🏾
✅@EthiopeTowoderos✅