ሰላም ዉድ የ ኢትዮ ዞዳይክ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ዛሬ የመጣሁት እዚህ ቻናል በጣም ስለ ቀዘቀዘ እንደ በፊቱ አሪፍ ነገር እንዲኖር ነው እና የተሰማችሁን ምን መጨመር መቀነስ እንዳለበት በComment መስጫው ስር አስቀምጡልን
እና ከአስተያየቱ በኋላ የምመለስ ይሆናል ። ሁላችሁም Message ስታዩ በ rection እና Comment በማድረግ ይለፉ ። የዚህ ቻናል ቀጣይነት በዚህ የሚወሰን ይሆናል አመሠግናለሁ
@zodiac_ethio