ለ12ኛ ክፍል Z Secret Premium Tutorial ተማሪዎች
Z Secret Premium Tutorial +
12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ልንል እንወዳለን
እንደሚታወቀው Z Secret Premium Tutorial የ9,10 ሙሉውንና ከ 11 ጋር ሊንክ የሚደረገውን ሊንክ በማድረግ Exam based በሆነ መንገድ እንዳስተማርናችሁ ይታወቃል ይህን ቱቶሪያል የተቀላቀላችሁ ተማሪዎች የ11ኛ ክፍል Exam Based የሆነውን ስንጨምርላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ከዚህ በኋላ Mobile app ላይ 11ኛ ክፍል ተማሪዎችን የምናስተምረውን ቪድዮ ሞባይል መተግበሪያው ላይ ይጫንላቹሃል። ቪድዮችንም በጫንን ቁጥር የምናሳውቃችሁ ይሆናል እናመሰግናለን።
Z Secret Premium Grade 9, 10, 11 መቀላቀል የምትፈልጉ 1800ብር ነው
ማሳሰቢያ:
Physics ሙሉ የ11 ኛ ክፍል ከታች ክላሶች ጋር እንዳስተማርናችሁ ይታወቃል።
Grade 12 Exam based በሚያስገርም ሁኔታ ጀምረናል 1100 ብር እስከ ነገ ድረስ በመክፈል መቀላቀል ትችላላችሁ።
ሙሉውን ከ9-12 ደሞ 2,500 ብር.
ባለፈው ባሳወቅናችሁ መሰረት እስካውን ጥናት ያልጀመራቹ 2500 በመክፈል በቀረው ግዜ አጥንታችሁ እንድጨርሱ እናደርጋለን ከከፈላችሁ በኋላ ደረሰኙን ስትልኩ በ4ት ወር ለመጨረስ ነው ብላችሁ መፃፋችሁን እንዳትረሱ።