ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
❖ሰላም
❖ጤና
❖እድገት
❖ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘው
❤በቅንነት ሸር እናድርግ
👉 ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን
#ግርማሞገስ ምንድነው ?
👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ)
🍀እንዲከበር
🍀እንዲፈራ
🍀ሲያዩት እንዲያስደነግጥ
🍀ተቀባይነት እንዲኖረው
🍀ተሰሚነት እንዲኖረው
🍀ተወዳጅነት እንዲኖረው
🍀ስኬት እንዲኖረው
🍀ሰው እንዳይደፍረው
ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው።
#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ።
ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል
ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦
#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል
#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና
#ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ።
ሸር ሸር ያድርጉ
ጥበብን እንፈልጋት እናክራት
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
0900699722
@meri0069