የፓስፖርት ክፍያ 5000ብር ገባ ‼️
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ 550/2024 መሰረት ለመደበኛ፣ ለአስቸኳይ፣ ለእድሳት፤ ለጠፋ እና እርማት ፓስፖርት አገልግሎቶች ከነሃሴ 1 ጀምሮ 2016 ዓ/ም ተግባራዊ የሚሆን የዋጋ ማሻሻያ ክፍያ ዝርዝር
👉መደበኛ
አዲስ ፓስፓርት 5,000
አስቸኳይ በ2ቀን 25,000
አስቸኳይ በ5 ቀን 20,000
👉የጠፋ ፓስፓርት እርማት
የጠፋ መደበኛ 13,000
የጠፋ አስቸኳይ በ2 ቀን 33,000
የጠፋ አስቸኳይ በ5 ቀን 28,000
👉የጠፋ እርማት ያለው
መደበኛ 20,500
አስቸኳይ በ2ቀን 40,500
አስቸኳይ በ5ቀን 35,500
[የፓስፖርት እድሳቱን ከምስሉ ይመልከቱ]
—የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት