: ጥያቄ እና መልስ ክፍል ሁለት
🖤ጠያቂ ዬኒ…" ከምር ግን አረቄ ትወዳለህ?…"
🥀 አርቄ አልጠጣም🙈….ግን ጠላ እና ድራፍት በጣም ነው እምወደው…Like በጣም።
🖤 ጠያቂ… "ጽጌ እባላለሁ ጥያቄየ የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ እሷ አትወደኝም እኔ ነበርኩኝ የምወዳት ብለሀል ። ስሜቱን በምን እና ምን በማረግ አሳለፍከው ??? እኔም ከቁጥጥሬ ውጭ የሆነ ፍቅር ስለያዘኝ ምን አልባት ብታካፍለኝ ወይም ምክር ብትለግሰኝ በዚህ አጋጣሚ ስለ ማምላክ ብለህ 🙏 አመሰግናለሁ
🥀 በሚወዱት አለመወደድ ያማል…ግን ጊዜ ሁሉንም ይሽራል…ፈጣሪ ደሞ አንድን ነገር ከከለከለን የተሻለ ለእኛ አዘጋጅቶልናል ብዬ አምናለው…እና እሱን መጠበቅ ይሻላል።
🖤ጠያቂ uknown የምር ትጠጣለህ ትሰክራለ ሲጋራስ ታጨሳለህ ሰላምስ ስለፅሁፍህ ምን አስተያዬት አለህ… የአእምሮ ህመምስ አጋጥሞህ ነበር? "
🥀 አዎ ግጥም አድርጌ ነው እምጠጣው…ግን አላጨስም አልቅምም …ምንም አይነት ሱስም ውስጥ የለሁበትም…የአእምሮ በፍፁም…ግን በድብርት ውስጥ እረጅም ጊዜያት አሳልፌያለው
🖤 ጠያቂ uknown…" አሁን ላይ ደስተኛ ነህ?…"
🥀 ፍፁም ደስታ እና ፍፁም መከፋት እሚባል ነገር የለም…አሁን ላይ አዎ በብዙ ነገሮች በጣም ደስተኛ ነኝ…አዲስ እና ደስ የሚል ህይወት ውስጥ ነኝ ።
🖤 ጠያቂ ህሊና፡…" እምትወዳቸውን ነገሮች ንገረን እና እሚያዝናናህ…"
🥀 መፀሐፍ፣ፊልም፣ጠላ፣ከማዘር ጋር ቡና መጠጣት፣ከሰላም ጋር መሆን…ብቻ ብዙ ነው
🖤 ጠያቂ ሀሱ…" ካሰብክበት ደርሰሀል ወይ?…"
🥀 መድረስ እንኳን አልደረስኩም…ግን መንገድን ጀምሪያለው…የራሴ መፀሐፍ የማስተም እና ፊልሞች የመስራት እቅድ አለኝ ።
🖤 @filimon6 🖤
🥀 @itsmehappy 🥀