ፖሊስ ዛሬ ጋዜጠኛ አቤል ገብረ ኪዳንን (Ab Bella) አራዳ ፍ /ቤት አቅርቦታል ። 'አድዋ በአል እንዳይከበር በመላው አዲስ አበባ ወጣቶችን ሲያደራጅ ደርሼበታለሁ' ብሏል።
'እስከዛሬ (7 ቀን) የትነበረ ?!' ብለን ጠይቀናል።
ፖሊስ 'እኔ ያገኘሁት ቅዳሜ ነው።ከዛ በፊቴ የት እንደነበረ አጣራለሁ' ብሏል።
ለችሎቱ አቤል በአድዋ ዙሪያ ፖስት ያደረጋቸው ጽሁፎች ፕሪንት ቀርቦ ታይቷል።(የኔን ፖስት ጭምር ሼር ያደረገው ቀርቧል😀)
ፖሊስ ቅዳሜ ነው የያዝኩት ስላለ ሶስት ቀን ተጨማሪ ተፈቅዷል።
ጠበቃው እኔ ስለሆንኩ ከዚህ በላይ አስተያየት መስጠት አልችልም!
መልካም ቀን