🌺ሴና🌺
#ክፍል 1⃣3⃣
#ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ✅
. . . ዴቭ አቅፎኝ እየሄድኩ "ፍሬ ግን የምን ቀጠሮ ነው በዚ ሰአት? ደሞ ከማን ጋር ነው? የት ነው የተቀጣጠረው?" የሚሉ ጥያቄዎች በውጤ ይመላለሳሉ፡፡ ዴቭ አቅፎኝ እየሄደ ያወራል ከሁዋላችን ይስቃሉ እኔ ግን ሀሳቤ ሌላ ቦታ ነው . . .
ካፌ እንደደረስን ዴቭ ወንበር አስተካክሎ እንድቀመጥ ከጋበዘኝ ቡሀላ ሻይ ሊያዝ ሄደ፡፡ ሚጣ እኑካ እና ሚጢጢ ጠረቤዛውን ከበዉ ተቀመጡ፡፡ ቁጭ ባልንበት ሶስት ወንድ ልጆች መጡ፡፡ አንደኛው ፍቃዳችንን እንኳ ሳይጠይቅ ክፍት በሆነው ወንበር ላይ ተቀመጠ፡፡ ሁለቱ ቁመው ለከፋ ይሁን ጅንጀና እየተሳሳቁ ወሬ ጀመሩ፡፡ ወንበሩን ስቦ የተቀመጠው "ቆንጅዬ እንተዋወቅ"ሲል እጁን ዘረጋልኝ፡፡ "ሜዳ ነው እንዴ ያደከው? ስነስርአት የለክም? ዝም ብለክ ትቀመጣለክ እንዴ? "ስትል ሚጢጢ ልጁ ላይ አንቧረቀችበት፡፡ "እሷን እኮ ነው ያናገርኩት ምነው ቆንጆ ስላላልኩሽ ተናደድሽ እንዴ? ሰሲል መልስ ሰጣት፡፡ አብረውት የመጡት ጉዋደኞቹ ሳቃቸውን ለቀቁት፡፡ እኛ ዝም ብለን ሚሆነውን እናያለን፡፡ ሚጢጢ ከልጁ ጋር ከመላለስ አልፈው ወደ መሰዳደብ ገብተዋል፡፡
በዚ መሀል ዴቭ መጣ ፡፡ በመሀል ገብቶ ለማረጋጋት ሲጥር ተቀምጦ የነበረው ልጅ በድንገት ተነስቶ ለዴቭ የንዴት ቦክስ ፊቱ ላይ ገጠመለት፡፡ በዚህም ዴቭ እና ልጁ እጅ ለእጅ ተያያዙ፡፡ ካፌው ተረበሸ እኛም ለመገላገል መሞከር ጀመርን ሌሎች በካፌው ውስጥ ሲጠቀሙ የነበሩ ልጆች ተረባርበው ገላገሉዋቸው፡፡
ዴቭን አረጋግተን አስቀመጥነው፡፡ ሶስቱን ልጆች በካፌው ውስጥ የነበሩት ልጆች እያግባቡ ይዘዋቸው ወጡ፡፡ ዴቭ በረጅሙ ተንፍሶ "ምንም ማለት አይደለም ያጋጥማል ተረጋጉ"ብሎ አሁን በተፈጠረው ነገር ላይ ይቀልድ ጀመረ፡፡ እኔ ግን እስካሁን ድንጋጤው ከውስጤ አልወጣም፡፡
"እነዚ በሽተኞች ምሽታችንን አበላሹብን ሰው እንዴት ከመሬት ተነስቶ ነገር ይፈልጋል?ሲያስጠሉ!"ስትል ሚጢጢ መነጫነጯን ቀጠለች፡፡ "አረ አሁን እንኳ ዝም በይ አንቺ ነሽ እኮ ነገሩን ያሞቅሽው" አለች እኑካ፡፡ "አይ እናንተ አልገባቹም ችግራቸው ከኔ ጋር ነው፡፡"አለ ዴቭ የተመታውን ፊቱን አስተናጋጁ ባመጣለት በረዶ እያሸ፡፡
ሁላችንም ደንገጥ አልን፡፡"አልገባኝም! ፣አልገባንም !፣እንዴት?" እያልን ጥያቄ አከታተልንበት፡፡ "አይ ተዋቸው ዝም ብለው ነው፡፡ ግን እናንተን ሳይሆን እኔን ነገር ለመፈለግ ነው የመጡት፡፡ በቃ እርሱት ወክ እናድርግ?" ዴቭ ነገሩን ለማረሳሳት ሞከረ፡፡ እኔ ምንም ግራ ነው የገባኝ፡፡የመጣውን ሻይ እንኳ አስተውለን አልተመለከትንም ሁላችንም ልንነሳ ስንል ነው የጠጣነው፡፡
ወጥተን ወክ ማድረግ ጀመርን፡፡ ፍሬ ስለሌለ እንዳለፉት ቀናት ከነሱ ምቀድምበት ወይም ወደሁዋላ ምቀርበት ምክንያት የለኝም፡፡አብረን መሄድ ጀመርን፡፡
ጎን ለጎን ሆነን መንገዱን ዘግተን ወክማድረጉን ቀጠልን፡፡ለሚመለከተን ሰው መደዳውን ሆነን ስንሄድ አውቀን መንገዱን የዘጋነው ነው ሚመስለው፡፡ እያወራን እየተሳሳቅን ስንሄድ ጨለም ወዳለ ቦታ ስንደርስ ከሆነ ጥግ ሁለት ልጆች ወደኛ መምጣት ጀመሩ፡፡ ወደሁዋላ ዞር ስንል ከሁዋላም ሶስት ልጆች ወደኛ መምጣት ጀመሩ፡፡ ቀረብ እያሉ ሲመጡ አንደኛው ቅድም ካፌ ውስጥ ከ ዴቭ ጋር የተጣላው ልጅ . . .
#ክፍል_አስራአራትን_ለማንበብ_የቸኮለ👉👍
ታሪኩ ከተመቻችሁ 👍👈 በመንካት #VOTE ያድርጉልን ለኛም ብርታት መስጠት ነው!!
.............ይቀጥላል............✍
🎙ግሩፑን ለማግኘት
@Mtshaf_bicha
@Mtshaf_bicha
❤️ለወዳጅዎ #ሼር ያድርጉ
👉አሰተያየት ካላችሁ 📩 @Eyos18 አድርሱን
📗📒📕📗📒📕
Join&share
@EyosC1
📚ማንበብ ባህላችን ይሁን