ZENA LIVERPOOL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦
____________________________________

➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች.
➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ.
➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች.
➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም...

༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @virgil_vandik

| ❷⓪❷❹| ዜና ሊቨርፑል ቻናል !

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


🗣 | አንቶኒ ጎርደን ሳላህ የሚገባውን ክብር እና አድናቆት እንዳላገኘ ተናገረ :-

"ለእኔ እሱ በፕሪምየር ሊግ ውስጥ ያየሁት ምርጡ የክንፍ ተጫዋች ነው። ጫማ ሲሰቅል ምናልባትም ከሌሎች ሰዎች አድናቆት እና ክብር ሊያገኝ ይችላል ፤ አሁን ግን የሚገባውን ያህል አድናቆት እያገኘ አይደለም። እሱ ማሽን ነው! ” 🤝

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ




Репост из: Anfield Legends
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ኑኔዝ😁❤️


ክለባችን ሊቨርፑል ወጣቱን አማካይ ሪያን ቸርኪ ከሊዮን ለማስፈረም ከመጋረጃ ጀርባ ጠንክሮ እየሰራ ይገኛል።

ተጫዋቹ 21 አመቱ ላይ ሲገኝ እንደ አጥቂ አማካይ እና እንደ ግራ አጥቂ ሆኖ መጫወት ይችላል።

[ Santi Owen ]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🔴 ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ለሊቨርፑል ያለውን ታማኝነት አሳይቷል ፤ ክለቡ እሱን ለማቆየት ብዙ ጥረት እያደረጉ ነው ነገርግን እስካሁን በድርድሩ ላይ ምንም አይነት እድገት አልተገኘም።

[ዴቪድ ኦርንስታይን] 🥇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


📊 | በአንፊልድ የቨርጂል ቫንዳይክ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አጠቃላይ ስታቲስቲክስ !

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


📊 | አርን ስሎት ክለባችን ሊቨርፑልን በአሰልጣኝነት ከተረከበ በኃላ በሁሉም ውድድሮች ያከናወናቸው ይፋዊ ጨዋታዎች ፦

🎮 | 24 ጨዋታ
🤝 | 3 ጨዋታ አቻ
❌ | 1 ጨዋታ ተሸነፈ


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


Opta Analysis በዚህ ሲዝን የፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ ያነሳል ብለው የገመቱትን ክለብ በፐርሰንት ሲያስቀምጥ ፦

1 ሊቨርፑል 82%
2 አርሰናል 10.6%
3 ቼልሲ 5.5%
4 ማንቸስተር ሲቲ 1.9%

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በዚህ ሲዝን በፕርሚየር ሊጉ ከየትኛውም የቀኝ መስመር ተጫዋቾች በበለጠ ብዙ ጊዜ ተታሎ ታልፏል(22)።

[ Who Scored ]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


🗣 | አርን ስሎት ፦

"ሊቨርፑል ሁሉንም ዋንጫዎች ለማሳካት የሚያደርገው ነገር ተፈጥሯዊ ነው።" ሲል ተናግሯል

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


Iconic🥶📸

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


በማታው ጨዋታ የካልስበርግ የጨታው ኮከብ ዋታሩ ኢንዶ ሆኗል

A sublim qurter_final performance from ENDO💪


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


በኢሊዮት ፖስት ስር

Our 💎

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


እንደምን አደራቹ ሊቨርፑላዊያን

መልካም እለተ ሀሙስ🙌

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club


ደና ደሩ ፋሚሊ🙏

ትሮል ቻናልችንን መቀላቀሎን አይርሱ👇

https://t.me/ETHIO_LIVERPOOL_TROLL


ምን አይነት ድንቅ ተጫዋች ነው🥶

Remember the name tyler scott morton!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ፌደሪኮ ኬይሳ ምንም እንኳን በዛሬው ጨዋታ 45 ደቂቃዎችን ብቻ ቢጫወትም በጨዋታው ላይ ብዙ ትልቅ ተስፋ ያላቸውን ነገሮች ሲሰራ ነበር።

ችሎታህን ስለምናውቅ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን !❤

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ዋታሩ ኤንዶ በዛሬው ጨዋታ ፦

● ብዙ ታክሎችን ያሸነፈ(4)
● ብዙ የመሬት ለመሬት ግኑኝነቶችን ያሸነፈ(10)
● በጨዋታው ላይ ብዙ ፋውል የተሰራበት ተጫዋች ነው(4)
● 2 ኳሶችን ከራሱ ክልል አፀዳ

Mr. Reliable🫡

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


ክለባችን ሊቨርፑል ከ1996 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው ያለተፉትን 20 ጨዋታዎች ሽንፈት ያላስተናገደው።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club

Показано 20 последних публикаций.