ዜና ቼልሲ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ስለ ታላቁ ክለባችን ቼልሲ የሚወጡ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው !
ስለ ቼልሲ :-
☞| የዝውውር መረጃ
☞| የአሰልጣኞች አስተያየት
☞| ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
እናም ሌሎች ስለክለባችን የሚወጡ ዘገባዎችን 24 ሰዓት ወደ እናንተ እናደርሳለን 💙
ለሀሳብ ፣ አስተያየት 👇
@Yafet_Junior &
@Blue_King10 & @coyb3

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ሊቨርፑል ዛሬ ዋንጫ ማንሳቱን ተከትሎ ከእኛ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ እንደ ማሟያ ነው ለእኛ እንጂ ለእነሱ ጥቅም የለውም

ምን ለማለት ነው ከምንግዜውም የበለጠ ቀለል ያለውን ሊቨርፑልን ነወሰ ምናገኛው ሊያውም በሜዳችን !

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


ኤንዞ ማሬስካ በኢንስታግራም ገፁ.

"ጉዟችን ይቀጥላል... እስከ መጨረሻው ድረስ 💙"


SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


የእንስቶቻችን አሰላለፍ

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea




የቻናላችን ቤተሰብ ሆናቹ የቪዲዮ ቻናላችንን ያልተቀላቀላችሁ እንዳላችሁ ደርሰንበታል 🫢

አሁኑኑ JOIN በሉ 🤗👇

https://t.me/+c3yXv1wM1VsxNGJk
https://t.me/+c3yXv1wM1VsxNGJk


ኒኮላስ ጃክሰን ትላንት ለመጀመሪያ ጊዜ ከሳጥን ውጪ ግብ ማስቆጠር ችሏል። 🔥

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


ቼልሲ፣ ቶተንሃም፣ እና ኒውካስል አሁንም እንግሊዛዊውን ተከላካይ ማርክ ጉሂን ከክሪስታል ፓላስ የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

ክሪስታል ፓላስ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት በተጫዋቹ ጉዳይ ከስምምነት ላይ መድረስ ካልተቻለ ጉሂ በ2026 በነፃ ዝውውር የመልቀቅ እድል አለው።

[Fabrizio Romano]

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


የፊልም ተዋናይ የሆነው ቶም ሃርዲ በስታምፎርድ ብሪጅ ቼልሲ ኤቨርተንን ከመግጠሙ በፊት ከሌዊ ኮልዊል ጋር ተገናኝቶ ፎቶ መነሳት ችሏል

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


ኤንዞ በዚህ የውድድር ዘመን ለቼልሲ :-

6 - ጎሎች
11 - አሲስቶች

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


ቼልሲዎች በጄሚ ጊተንስ የክረምት ዝውውር ጉዳይ ከቦርሲያ ዶርትመንድ ጋር ንግግር ጀምረዋል።

- talkSPORT

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


OFFICIAL :-

ኢፕስዊች ታዎን ዛሬ ከፕሪምየር ሊጉ መውረዱን ተከትሎ የሊያም ዴላፕ የውል ማፍረሻ 30 ሚሊየን ፓውንድ መሆኑ ታውቋል።

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ብዙ የግብ እድሎችን የፈጠሩ ተጫዋቾች :-

78 - ኮል ፓልመር
76 - ብሩኖ ፈርናንዴዝ
75 - ሞ ሳላህ

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


በሜዳችን ባደረግናቸው ያለፉት 7 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 6ቱን ማሸነፍ ችለናል! 🏟️🔥

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


የዛሬው ሳንቼዝ 🦸🏽‍♂️😁

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


ክለባችን ባለፈው የውድድር ዘመን ከተቆጠረበት የጎል መጠን ጋር እኩል ለመሆን በቀሩት 4 ጨዋታዎች 23 ተጨማሪ ጎሎችን ማስተናገድ ይኖርበታል። 😲

our defence 📈 🔥

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


🔵⭐️ ኤንዞ ማሬስካ፡

"ሮሚዮ ላቪያ ጤናማ ሲሆን በዙሪያው ካሉ ምርጥ አማካዮች አንዱ ነው።"🔥

SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


🔵📈 ኤንዞ ማሬስካ

"ቻሎባህ በጣም ጥሩ እየሰራ ነው ጨዋታዎችን እየተጫወተ ነው እየረዳን ነው"


"መከላከል ሲፈልግ ይከላከላል እና ከጀርባ ይገነባል በትሬቭ በጣም ደስተኞች ነን እሱ ሊረዳን እንደሚችል አውቃለሁ"


SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


ኖኒ ማድዌኬ vs ኤቨርተን፡

◉ በተቃራኒ ሳጥን ዉስጥ ብዙ ኳስ የነካ (7)
◉ ብዙ ኳስ የሞከረ (4)
◉ ብዙ ኢላማቸዉን የጠበቁ ሙከራዎች ያደረገ (4)
5 የመሬት ላይ ግንኙነት አሸንፏል
4x ፖሴሽን አሸንፏል
2 የተሳካ ድሪብል
1 ዕድል ፈጥሯል

ባልተለመደ ቦታዉ አሪፍ እንቅስቃሴ አሳይቶናል👏


SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


ሮምዮ ላቪያ (𝟐𝟏) vs ኤቨርተን፡

3 ታክል
2 ኳስ አቋርጧል
100% የአየር ላይ ግንኙነት አሸንፏል, 3/3
4/8 የመሬት ግንኙነት አሸንፏል
100% የተሳኩ ረጅም ኳሶች
100% የተሳካ ድሪብል
87% ኳስ የማቀበል ስኬት
33 የተሳካ የኳስ ቅብብል

ከጉዳት ይጠብቅልን 🙏💙


SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea


ክለባችን ቼልሲ በብሪጅ ከኤቨርተን ጋር ያደረጋቸው የመጨረሻ 30 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች
DDWWDWWWDWWDDDDWWWWDWWDWWDDWW

በሊግ ታሪካችን ከተቃራኒ ጋር ቡድን ጋር ያደረግነው ረጅሙ ያለመሸነፍ ጉዞ ነው።😤


SHARE"
@EthioZena_Chelsea
@EthioZena_Chelsea

Показано 20 последних публикаций.