Today tips የTG username እንደሚሸጥ ያውቃሉ ??
ወደፊት celebrity ..fame የሚሆኑ ነገሮችን ታሳቢ በማድረግ telegram ላይ username creat አድርጋቹ ያዙ cuz telegram usrname በጨረታ በብዙ ton ስለሚሸጥ
ለምሳሌ @news የተባለው username ባለቤቱ >5000$ ሸጦታል
my recommendations to u የሚሆነው ቴሌግራም ላይ የሌሉ ግን በውጪው አለም ታዋቂ ወሳኝ የሆኑ እንዲሁም የወደፊት ተስፋ ያለው project ካለ ፈጥናቹ tg ላይ username creat በማድረግ ያዙ ከዛ fragment ላይ ለጨረታ አቅርቦ መሸጥ ነው ።
ለምሳሌ እነዚህ for me ጥሩ ናቸው
🤔Web3, web5 project
🤔Celebrity person name
🤔Company names
🤔ai projects
በመጠቀም ቀድማቹ ሳይያዝ creat ለማድረግ ሞክሩ የሆነ time ወሳኝ ይሆናል