✝️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በቅድሚያ እንኳን ለጌታችንና ለመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የምንግዜም ምርጫዎ የሆነው'አሌክስ በአዋሬ Online ቅርጫ'
ጥቂት መደቦች ብቻ ቀርተውናል:: ሐይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ
✓ ውጪ ሀገር ሆናችሁ አዲስ አበባ የሚገኙ ዘመዶቻችሁን በቅርጫ ስጋ ሰርፕራይዝ ማድረግ ከፈለጋችሁ
✓ለበዓል ቅርጫ የምትገቡበት ማህበር በአቅራቢያዎ ከሌለለ
✓ለበሬው እርድ ለሊት መነሳቱ እና ስራው ካደከመዎ
✓ ለተለያየ ድግስ በግ በሬ መግዛት ከደከሞት
አሌክስ በአዋሬ Online ቅርጫዎች እና አቅራቢ አለን። የቅርጫ ሂደቱን በቀጥታ ስርጭት እየተከታተሉ ቅርጫዎትን ቤትዎ ድረስ ይዘን እንመጣለን ወይም ለሚፈልጉት ሰው እናደርሳለን:: በቦታው ታድመው ስርአቱን እየተከታተሉ መረከብም መብትዎት ነው!
የቀረን የመደብ ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።
የሙሉ መደብ ዋጋ 10,000.00 ብቻ
አድራሻ 4ኪሎ
ስልክ ቁጥር 09-11-69-95-78
ላይ ይደውሉ።