19 Feb, 06:56
💗ሚካኤል አንተ ነህ ድጋፍ ለደከመ ለተሰናከለ፣ እምነቱን፣ ተስፋውን፣ በአንተ ላይ ለጣለ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ። ♱ ♱ ♱ 💚 💛 ❤️