✞ ብርሃኔ አንተ ነህ ✞
የማያዩት አዩ የማይሰሙት ሰሙ
ዓለም ነፃ ወጣ በፈሰሰው ደሙ
እኔን ጎብኝቶኛል ጥሎኝ በደማስቆ
በስሙ ቢያስጌጠኝ
ስሜን አስለውጦ
ወጣሁኝ ከዓለም ዳግም ላልመለስ
ንጉሥ ከብሯል እና
በእልፍኜ መቅደስ
የኋላየን ማየት ከእንግዲህ ለምኔ
እስከ ዘለዓለም አንተ ነህ ኪዳኔ
የለም መጋረጃው ተሰውሯል ከዐይኔ
በበረታው ኪዳን ታድሶ ዘመኔ
በፍቅርህ ተማርኮ ወጋገነ ልቤ
ሰንበቴ ነህ ጌታ እረፍቴ ወደቤ
ተሸሽጌ በዓለም ታውሮ እይታየ
በፊቴ ተስለህ ሳላይህ በእድሜየ
ቀንበሬን ሰብረሀል
ዘምተህ ወደ ቅጥሬ
አሜን ታጥቄአለሁ
ስምክን በዝማሬ
ዘማሪት ጽጌሬዳ ጥላሁት
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@maedot_ze_orthodox
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
ብርሃኔ አንተ ነህ ፀዳል አብርሆቴ
የመንገዴ መሪ መታያ ውበቴ
በፅልመት ዋሻ ውስጥ
መኖሬ ተሰምቶህ
ነጠከኝ ከጥልቁ
እራስክን ሰውተህ ፪
የማያዩት አዩ የማይሰሙት ሰሙ
ዓለም ነፃ ወጣ በፈሰሰው ደሙ
እኔን ጎብኝቶኛል ጥሎኝ በደማስቆ
በስሙ ቢያስጌጠኝ
ስሜን አስለውጦ
አዝ= = = = =
ወጣሁኝ ከዓለም ዳግም ላልመለስ
ንጉሥ ከብሯል እና
በእልፍኜ መቅደስ
የኋላየን ማየት ከእንግዲህ ለምኔ
እስከ ዘለዓለም አንተ ነህ ኪዳኔ
አዝ= = = = =
የለም መጋረጃው ተሰውሯል ከዐይኔ
በበረታው ኪዳን ታድሶ ዘመኔ
በፍቅርህ ተማርኮ ወጋገነ ልቤ
ሰንበቴ ነህ ጌታ እረፍቴ ወደቤ
አዝ= = = = =
ተሸሽጌ በዓለም ታውሮ እይታየ
በፊቴ ተስለህ ሳላይህ በእድሜየ
ቀንበሬን ሰብረሀል
ዘምተህ ወደ ቅጥሬ
አሜን ታጥቄአለሁ
ስምክን በዝማሬ
ዘማሪት ጽጌሬዳ ጥላሁት
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@maedot_ze_orthodox
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈