🚨የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጫዋች መሀመድ ሳላህ በአለም እግር ኳስ ከፍተኛ ተከፋይ የሚያደርገውን ውል ቀርቦለታል።
ሳላህ በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው የመክፈቻ 28 ጨዋታዎች 38 ጎሎችን እና አሲስቶችን በማድረግ የ2025 የባሎንዶርን አሸናፊ ለመሆን 3/1 ተመራጭ ሆኖ ሲገኝ
በዚህ የውድድር አመት አስደናቂ ብቃት ላይ ይገኛል።
ሊቨርፑል በፕሪሚየር ሊጉ እና በቻምፒየንስ ሊጉ የሊግ ምእራፍ መሪ እንደመሆኑ መጠን ቀያዮቹ ለሳላህ በአንፊልድ አዲስ ውሎችን ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
[Four Four Two]
🅢🅗🅐🅡🅔 ||
@LIVERPOOLALL🅢🅗🅐🅡🅔 ||
@LIVERPOOLALL