◼️PAWS ሙሉ ለሙሉ ወደ ዌብሳይት የማድላት እድሉ ሰፊ ነው ቅድም እንዳልኩአቹ የ P.DUROVE ሕግ ስለሚይዛቸው ግዴታ MINI አፑን ትተው ወደ WEBSITE ለመሄድ ይገደዳሉ ይህ ሚሆነው SOL NET ላይ LAUNCH ለመደረግ ሲባል ነው
◼️እዚው MINI APP ላይ ሚቀጥሉ ከሆነ ደግሞ በ ቴሌግራም አዲሱ ሕግ መሰረት TON ላይ የግድ LAUNCH ለመደረግ ይገደዳሉ
◼️MINI አፑ ላይ SOL WALLET CONNECT ያረግነው ጠፍቷል ነገር ግን ዌብሳይቱ ላይ ሁሉም እንደነበረ ነው ይህም አዲሱን የ ቴሌግራም ሕግ ለመከተል ሲባል የተደረገ ነው
◼️ሌላው NFT ማርኬት ነው :- NFT PRE-MARKET ነገ እንደሚጀመር ገልፀዋል
@EthelCrypto@EthelCrypto