ይህንን ያውቃሉ⁉️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰው ሬይ ሉካስ ይባላል የ 23 አመት ወጣት ሲሆን ከራሱ በላይ ቤተሰቡን እና ልጆቹን የሚወድ ድንቅ አባት ነው .... ሬይ ከ ፍቅረኛው እና ከመንታ ልጆቹ ጋር በአሜሪካዋ ሚቺጋን ከተማ የሚኖሩ ሲሆን የሆነ ቀን ላይ ልጇቻቸውን አስተኝትውው እሱና ፍቅረኛው ወደ ገበያ ይሄዳሉ .... ሲመለሱ ግን የተጠበቃቸው ያላሰቡት አስደንጋጭ ነገረ ሲሆን ልጆቹ ባሉበት ቤቱ በእሳት ተያይዞ ነበር የጠበቃቸው ... ሬይ ይህን ሲያይ እንዴ እንኳን ደግሞ ሳያስብ በእሳት የሚንፎለፎለው ቤታቸው ውስጥ የ 18 ወር እድሜ ያላቸውን መንታ ልጆቹን በሰላም ማትረፍ ችሏል እሱ ግን ለልጇቹ ብሎ ሰውነቱን ተቃጥሏል❣
@KE_ALEM_DINKADNK

አባትነት ❤️🔥
@KE_ALEM_DINKADNK
@KE_ALEM_DINKADNK