#ይህንን_ያውቃሉ ?
የማንቂያ ሰአቶች [ Alarm ] ከመኖራቸው በፊት ሰዎች በሰዓቱ ከእንቅልፋቸው እንዲነቁ ከሻማዎች ጋር የተያያዙ ምስማሮችን በብረት ላይ እያደረጉ ይጠቀሙ ነበር።
እንደዚህም የሚያደርጉበት ምክንያት ሻማው በሚቀልጥበት ጊዜ ሚስማሩ ይወድቃል የሚወድቀው ሚስማር ከብረቱ ጋር ሲጋጭ ድምጽ ያሰማል የዚህን ጊዜ ባለቤቱን ይነሳል።
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK