ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ከ 460 በላይ ሙዚቃዎች እና ከ 8 በላይ አልበሞች ያሉት ታዋቂው ራፐር ካንያ ዌስት እና ሚስቱ ትናትን በታላቁ የግራሚ አዋርድ ፕሮግራም ላይ ያደረጉት አሳፋሪ እና አነጋጋሪ ድርጊት ብዙዎችን አስገርሟል .... የ 30 አመቷ ቢያንካ ሴንሶሪ ከባሏ ካንያ ዌስት ጋር ወደ ቀይ ምንጣፉ ፎቶ ሊነሱ ከገቡ ቡሀላ የለበሰቺውን ጥቁር ኮት በማውለቅ ሙሉ እርቃኗን ለአለም አሳይታለች ይህም ድርጊት ሁሉንም አስደንግጧል .... በዚህ ባደረጉት ድርጊትም ሁለቱም ከግራሚ አዋርድ ፕሮግራሙ እንዲባረሩ እና ለቀው እንዲወጡ ተደርገዋል ።
አረ ወገን ሰው ምን ነክቶት ነው 🎧
Video ኮመንት ላይ ልላክላችሁ ወይስ ይቅር 😁?
@KE_ALEM_DINKADNK