ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን ፣ ሰላማችሁ ይብዛልን ። እንሆ ነገ Entrance Examination መስራት የምንጀምርበት ቀን ነው እና በዚህ ቻናል ወስጥ Pdf እና Text ውይም ደግሞ Video እና Voice ብቻ ነው የሚቀርበው ፣ ስለዚህ የሚቀርቡትን Exam ጥያቄዎች ደግሞ በQuiz ለመከታተል ግዴታ ወደ Groupአችን መቅላቀል ይኖርባቿል ።
በዚህ መሰረት ፡ ቀጥታ ወደ Entrance Hub ቻናል Profile በመሄድ ፣ አንዴ Profileዋን ጠቅ በማድረግ ወደ Profile Center ትገባላችሁ ፣ ከዛን 3 ነጠብጣቧን በመንካት View Discussion የMissage ምልክት የምትመስለዋን በመንካት ወደ Group Join በማድረግ Entrance Examination Quiz መከታተል ትችላላችሁ 🙏