ኔይማር በሳንቶስ ድጋሜ ተወለደ
ኔይማር ክለቡ ሳንቶስ ብራጋንቲኖን 2 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ አስደናቂ ጎል ማስቆጠር ችሏል።
ኔይማር በሳንቶስ በ6 ጨዋታዎች 3 ጎሎችን አስቆጥሮ 3 አሲስት አድርጓል።
እንዲሁም በ 4 ጨዋታዎች የጨዋታው ኮከብ ሽልማትን ማግኘት ችሏል።
@BisratSportTM