መዲ ነኝ My life is Islam
Репост из: ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ
ህመምና ሀዘን ሲደራረብብህ
እረፍትንና ሰላምን ለማግኘት
ወደ ዘፈንና ወደ ሰይጣን ውስወሳ
ልታስብ ትችላለህ
ነገር ግን እረፍትንና ደስታን
ከአዛኙ አላህ ዘንድ እንጂ አታገኝም
እረፍትንና ሰላምን ለማግኘት
ወደ ዘፈንና ወደ ሰይጣን ውስወሳ
ልታስብ ትችላለህ
ነገር ግን እረፍትንና ደስታን
ከአዛኙ አላህ ዘንድ እንጂ አታገኝም