Репост из: Exit Exam Support Network
#ጠቃሚ_መረጃ
👉የመፈተኛ ትኬት አልወርድ ያላችሁ አላችሁ? ያስቸገራችሁ ጠይቁን እናግዛችኋለን።
👉በድጋሚ ፈተናውን የምትወስዱ ለፈተና ስትሄዱ የመፈተኛ ትኬት print አድርጋችሁ ከመታወቂያችሁ ጋር ይዛችሁ ትሄዳላችሁ።
👉አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፈተኛችሁን ያደረጋችሁ እና የት እንደምትፈተኑ ያላወቃችሁ ጠይቁን ተጨማሪ መረጃ እንሰጣችኋለን።