Репост из: Buna Tech ቡና ቴክ
✅ የጉግል ክላውድ መሠረተ ልማትና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ጥምረት!
🔺የጉግል ክላውድ ጠንካራ መሠረተ ልማትና የሰውሰራሽ አስተውሎት ፈጣን ለውጥ ተዳምረው በትምህርት፣ በጤና፣ በኢ-ኮሜርስ፣ በፍትህ ሥርዓት፣ በግብርናና ሌሎች ዘርፎች ለውጥ እያመጡ ይገኛል፡፡
🔺በተለይ የትምህርቱ ዘርፍ ከሁለቱ ጥምረት በርካታ ጥቅሞችን እያገኘ ነው፡፡ ለአብነትም ለእያንዳንዱ ተማሪ እንደፍላጎቱና ዝንባሌው ትምህርትን በልኩ ማቅረብና ማስተማር አስችሏል፡፡
🔺የጉግል ክላውድ መሠረተ ልማት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሰፊ መረጃን የመተንተን አቅም በመጠቀም የትምህርት አሰጣጥ ዘዴን ለማዘመን፣ አውቶሜትድ የግምገማ ሥርዓትን ለመዘርጋት፣ እንዲሁም ፈጣን ግብረ መልስና ምክረ ሃሳብ በማቅረብ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
🔺በተጨማሪም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቻትቦቶች የተማሪዎችን ጥያቄዎች ከመመለስ ባሻገር ትምህርት በየትኛውም ጊዜና ቦታ ተደራሽ እንዲሆን አስተዋጽኦው ትልቅ አቅም አለው።
#Share_x5
#Join
@bunatech
@bunatechdiscussion