✝️ ፍቃዱ ✝️24❤ የአቡነ ተክለ ሐይማኖት❤ ባርያ✝️
Репост из: የአእላፋት ዝማሬ | Melody of Myriads
ወደ አእላፋት ዝማሬ ሲመጡ እስከ 10 ጧፍ ይዘው እንዲመጡ ጥሪ ቀርቧል። ሦስቱ ጧፎች የአእላፋት ዝማሬ እስኪጠናቀቅ የሚበሩ ሲሆን የቀሩትን ለደብሩ በመባ መልክ ያስረክቡ። በደብሩ በኩልም ለገጠር አብያተ ክርስትያናት ድጋፍ ይደረጋል።